07
December

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው ዳያስፖራ ቀን በዓል መዝጊያ ስነ ስርዓት በሚሊየም አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ ተጀምሯል።

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው ዳያስፖራ ቀን በዓል መዝጊያ ስነ ስርዓት በሚሊየም አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ ተጀምሯል።
ጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ፣ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፣አምባሳደሮች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የዳያስፖራ አባላት እና ከፍተኛ የመንግስት ስራ ሃላፊዎች በቦታው ተገኝተዋል። በተለያዩ ስራ ዘርፎች ለሀገራቸው የላቀ አስተዋፅኦ ያበረከቱ የዳያስፖራ አባላት ከጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ የእውቅና ሽልማትተበርክቶላቸዋል።

Read 3055 times
Download attachments: